"ሕግ ሲዳኝ" በሕግ ባለሞያው ሙሉጌታ አረጋዊ በቅርቡ የተጻፈ ሐሳብ ወለድ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ በሕግ ጉዳዮች ላይ ያተኮረና አኹናዊ የኢትዮጵያን የሕግ ሥርዐት አቅርቦ ለመመልከት የሚጋብዝ ነው። ...
የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በትጥቅ ትግል ላይ ለሚገኙ ኃይሎች በድጋሚ የሰላም ጥሪ ሲያቀርቡ፣ አስተያየት የሰጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች “መንግሥት ቁርጠኝነት ይጎድለዋል” ብለዋል፡፡ ...
The code has been copied to your clipboard.
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ቤጂንግ ለሞስኮ የምታደርገውን ድጋፍ ግንኙነታቸውን እንደሚያሻክር በመግለጽ ቻይና የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም እንድታግዝ የቻይና አቻቸውን አስጠንቅቀዋል፡፡ ...
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት፣ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ድኤታ አቶ ታዬ ደንደአ በዋስ እንዲለቀቁ በየነ። የተከሳሹ ባለቤት ወይዘሮ ስንታየሁ አለማየሁ፣ አቶ ታዬ በ20 ሺሕ ብር ...
በጊኒ ኮናክሪ በእግር ኳስ ጨዋታ መካከል በተነሳ ግጭት 56 ሰዎች በመረጋገጥ ሕይወታቸው ሲያልፍ ከ10 በላይ የሚሆኑ ሰዎች መጎዳታቸውን ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡ የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኦውሪ ...
የዩናይድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፌደራል ፍርድ ቤት ሁለት ክሶች ለቀረቡባቸው ለልጃቸው ለሀንተር ባይደን ትላንት ዕሁድ ይቅርታ አድርገውላቸዋል፡፡ ባይደን ከዚህ ቀደም ይህን መሰል እርምጃ ...